ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 271❵ #hadith271 "አነስ (ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 270❵ #hadith270 "የሙእሚኖች እናት ኡሙ ሰለመህ (ረ.ዐ) <ስማቸውሂንድ ቢንት አቡ ኡመያህ ሑዘይፈተል መኽዙሚያህ ነው>እንዳስተላለፉት፡- ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከቤታቸው በሚወጡበት ወቅት፡- "በአሏህ ስም፥ በአሏህ ተመካሁ፡፡ አሏህ ሆይ!ሌሎችን ከማጥመም፥ በሌሎችም ከምጠም፥ ሌሎችን ከማሳስት፥ በሌሎችም ከምሳሳት፥ ሌሎችን ከመበደል፥ በሌሎችም ከምበደል፥ ክፉ ከምፈጽም፥…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 271❵ #hadith271


"አነስ (ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ)ተከታዩን ተናግረዋል "(ከቤት በሚወጣበትወቅት)::"በአላህ ስም በአላህ ተመካሁብልሃትም፥ኃይልም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ!"ያለ ቅኑንመንገድ ተመራ ተመራህ ከምትፈልገው :ከምትፈልገውሁሉ በቂ መጠጊያ አገኘህ:ከክፊ ነገር ተጠበቅህ"ይላልሰይጣን ከርሱ ይገለላል::

"አቡ ዳውድ ቲርሚዚይ ነሳኢይና ሌሎች ዘግበውታልቲርሚዚይ "ሐሰን" ብለውታል

አቡዳውድ ተከታዩንአክለዋል:-አንድ ሰይጣን ለሌላው ሰይጣን:-ቀጥተኛውን መንገድ የያዘውን በቂ መጠጊያ ያገኘውን ከክፉ የተጠበቀን ሰውበየት ብለህ ታጠቃዋለህ:: "ይላል::"

( ቲርሙዚይ ዘግቦታ )



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17679

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤5🥰1
August 9, 2026 1.9K 2