✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 270❵ #hadith270
"የሙእሚኖች እናት ኡሙ ሰለመህ (ረ.ዐ) <ስማቸውሂንድ ቢንት አቡ ኡመያህ ሑዘይፈተል መኽዙሚያህ ነው>እንዳስተላለፉት፡- ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከቤታቸው በሚወጡበት ወቅት፡- "በአሏህ ስም፥ በአሏህ ተመካሁ፡፡ አሏህ ሆይ!ሌሎችን ከማጥመም፥ በሌሎችም ከምጠም፥ ሌሎችን ከማሳስት፥ በሌሎችም ከምሳሳት፥ ሌሎችን ከመበደል፥ በሌሎችም ከምበደል፥ ክፉ ከምፈጽም፥ ከሚፈጸምብኝ በአንተ እጠበቃለሁ" ይሉ ነበር፡፡
(ሶሒሕ የሐዲስ ዘገባ ነው፡፡ አቡ ዳውድ፥ቲርሚዚይና ሌሎችም ዘግበውታል፡፡ ቲርሚዚይ "ሐሰኑን ሶሒሕ"ብለውታል፡፡ የዘገባው ቃል የአቡ ዳውድ ነው፡፡)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17656
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
9
2August 8, 2026 1.8K 4