✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 269❵ #hadith269
"አቡበክር አስ-ሲዲቅ (ረ.ዐ) -እርሳቸው፡ አባታቸውናእናታቸው የነቢዩ ባልደረቦች ነበሩ- እንዲህ ሲሉአስተላልፈዋል፡- "እኔና የአሏህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ዋሻውስጥ እያለን አጋሪዎችን አየኋቸው፡፡ በላያችን ላይነበሩ፡፡ "የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! ከመካከላቸው አንዱወደ እግሮቹ አቅጣጫ ቢመለከት ሊያየን ይችላል"አልኳቸው፡፡ "አቡበክር ሆይ! አሏህ አብሯቸው ባልለ ሁለትሰዎች ላይ ምን አይነት ጥርጣሬና ስጋት ነውየሚያድርብህ?" አሉኝ፡፡
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17637
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
4
3
1August 7, 2026 2K 2