ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 268❵ #hadith268 "አቡ ዑማረህና በራእ ኢብኑ ዓዚብ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 267❵ #hadith267 "ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፡- እሳቸው (ጃቢር)ከአሏህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ጋር ወደ "ነጅድ" አቅጣጫዘመቱ፡፡ መልዕክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) ከዘመቻ ሲመለሱእሾሃማ ከሆነ ሸለቆ አካባቢ ሲደርሱ የእኩለ ቀን የእረፍትሰዓት (ቀይሉላ) ደረሰባቸው፡፡ እዚሁ ስፍራ ላይ ሰፈሩ፡፡ሰዎች በየዛፎቹ ጥላ ስር ተጠለሉ፡፡ የአሏህ መልዕክተኛ(ሶ.ዐ.ወ) ከአንድ…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 268❵ #hadith268


"አቡ ዑማረህና በራእ ኢብኑ ዓዚብ (ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ( ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉተናግረዋል ፦ እገሌ ሆይ ወደ መኝታህ በምትሄድበትወቅት፦አላህ ሆይ ነፍሴን ለአንተ አስረክቢያለሁ ሁሉነገሬን ወደ አንተ አስጠግቼያለሁ ፊቴንም ወደ አንተአዙሪያለሁ ጀርባዬን ወደ አንተ መልሻለሁ (ትሩፋትህን)በመከጀልና (ቁጣህን) በመፍራት ከአንተ (ቅጣት) ነጻመውጫና መመለሻ ከአንተ ውጭ ሌላ ኅይል የለምባወረድከው መጽሐፍ አምኛለሁ በላከው ነብይምአምኛለሁ በል ይህንን ባልክበት ሌሊት ብትሞት በተፈጥሮማንነትህ (ፊጥራህ) ላይ ሞትክ በሕይወት ካነጋህምበመልካም ሁኔታ አነጋህ

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17629

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤13🥰2
August 6, 2026 2.3K 1 4