ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 290❵ #hadith290 "ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፡- "አንድ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 289❵ #hadith289 "አቡ ዐብዳላህ ሑዘይፈት ኢብኑ አል-የማን (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡- "አንድ ቀን ሌሊት ከነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ጋር (እርሳቸውን ተከትዬ) ሰገድኩ፡፡ የቁርኣን ንባባቸውን ከአል-በቀራህ ምዕራፍ ጀመሩ፡፡ "ሶስት አንቀጾችን ካነበቡ በኋላ ሩኩዕ ያደርጋሉ" የሚል ሃሳብ አደረብኝ። መቶኛውን አንቀጽ አለፉና ንባባቸውን ቀጠሉ፡፡ ምዕራፉን…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 290❵ #hadith290


"ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፡-

"አንድ ቀን ሌሊት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ጋር ሰገድኩ፡፡ ክፉ ነገር እስካሰብ ድረስ መቆምን አስረዘሙ" በማለት ተናገሩ፡፡ "ያሰቡት (ክፉ) ነገር ምን ነበር?" ተብለው ተጠየቁ፡፡ "ሶላቱን አቋርጬ ልቀመጥ ነበር" አሉ፡፡

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18305

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤6
September 3, 2026 1.6K