ኦርሳም ወደ ድንጋይ ከሰል መኪናው ሲጫን ኢዘዲን በሌላ መኪና ወደ ሩቅ እርሻ እየተወሰደ ነበር በመተማ የለመነው ልመና እዚህ ካርቱም ላይ አልሰራም የሰው ልጅ ጉልበት ለስድስት ወራት ለሽያጭ ቀረበ
ኦርሳም በመኪናው ውስጥ ሆኖ ወደ ኋላ እየራቀ ያለውን ኢዘዲንን እያየ "ኢዙ በሰላም እንገናኛለን ወንድሜ " ብሎ ጮኸ አሁን በካርቱም ግለት ውስጥ ብቻውን የባርነት ህይወቱን ሊጀምር ነው።
ክፍል 6
ይቀጥላል 💐💔
27
5
2September 3, 2026 1.3K 1