ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ። 🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ በኔ ላይ አንድ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

▪️ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ።

🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦  በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።  (ሙስሊም ዘግቦታል).

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
❤14🔥1
September 4, 2026 1.2K 11 10