ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 291❵ #hadith291 "ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 290❵ #hadith290 "ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፡- "አንድ ቀን ሌሊት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ጋር ሰገድኩ፡፡ ክፉ ነገር እስካሰብ ድረስ መቆምን አስረዘሙ" በማለት ተናገሩ፡፡ "ያሰቡት (ክፉ) ነገር ምን ነበር?" ተብለው ተጠየቁ፡፡ "ሶላቱን አቋርጬ ልቀመጥ ነበር" አሉ፡፡ (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/18305…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 291❵ #hadith291


"ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)

"ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል ፥ ቤተሰብ ፣ ገንዘብ፣ ስራው። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከእርሱ ጋር ይቀራል። ቤተስብና ገንዘብ ሲመለሱ ስራው ይቀራል (አብሮ መቃብር ይወርዳል) ብለዋል

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18331

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰8❤3👍1
September 4, 2026 1K 3 1