እንዴት ናቹ ያ ጀምአ! ቴሌግራም premium እንሸጣለን በሚል ሰበብ ብዙ ሰዎች ገንዘብ እየላኩ scam… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

🌿🌿🌿🌿🌿🌿

🔔እንዴት ናቹ ያ ጀምአ! ቴሌግራም premium እንሸጣለን በሚል ሰበብ ብዙ ሰዎች ገንዘብ እየላኩ scam እየተደረጉ ነው!

📢ጥንቃቄ አድርጉ! Trusted ከሆኑ seller ብቻ ግዙ! Master card or visa card ካላቹ ከ ትክክለኛው Telegram premium bot ላይ ግዙ!

☑️Scam አድራጊ ሰዎችን ለጥንቃቄ እንዲሆናቹ እዚሁ channel ላይ share እናድርግላቹዋለን!
👍13❤3👏3
September 1, 2026 1.4K 1