አንዱ ሁለተኛ ሚስት ያገባል።የመጀመሪያው ሚስቱ እሱን እጅግ ከመንከባከቧ የተነሳ ሀብሀብ ስትሰጠው ፍሬዎቹን በሙሉ ለይታ አውጥታ ነው።ሁለተኛዋ ደግሞ ዝምብላ ከተፍ ከተፍ አድርጋ ትሰጠዋለች። ከዚያ እሱም ፍሬውን እየተፋ እየበላ…«ቱፍ ቱፍ… ሐስቢየሏህ… ያቺማ ይህን ፍሬ እንኳ ከልክላኝ ነበር እኮ»t.me/Hafu_posts/18288Translate592September 1, 2026 1.5K 21 9