ኢማም ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀“ በጣም ከሚደንቁ ፀጋዎች መሀከል የመርሳት ፀጋ ነው፤ መርሳት ባይኖር ኖሮ ፀፀት ባልተቋጨ ነበር። ከደረሰብን አደጋም ባልተፅናናን ነበር ሀዘናችንም ባልተወገደ ነበር።” ሚፍታህ ዳሪ-ሰዓዳ (2/237)t.me/Hafu_posts/18286Translate20131September 1, 2026 1.5K 6 8