ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 252❵ #hadith252 "አቡ ሳቢት ሰሀል ኢብኑ ሁነይፍ ረ . ዐ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 251❵ #hadith251 "ኣቡ ሱፍያን ሶኽር ኢብን ሓርብ (ረ.ዐ) ስለ ሂረቅልበተረኩት ረዥም ትረካቸው እንዳወሱት ሂረቅል የሚያዛችሁነገር ምንድነው? ሲል ጠየቃቸው ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) መሆኑነው እንዲህ ኣልኩት ይላል ኣቡ ሱፍያን ኣላህን ብቻኣምልኩ። በርሱ ላይ ምንንም ኣታጋሩ ኣባቶቻችሁየሚሉትን ነገር ተዉ፡" ይላል። ሶላት እንድንሰግድ፡ እውነትእንድንናገር ሓራም ከሆኑና…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 252❵ #hadith252

"አቡ ሳቢት ሰሀል ኢብኑ ሁነይፍ ረ . ዐ ሰይዒድአቡል ወሊድም ይባላሉ በድር ዘመቻ ላይ የተካፈሉ ሰውናቸው እንዳስተላለፋት የአላህ መልክተኛ s .a .w እንዲህብለዋል ሰማእትነትን አላህን በእውንተ የትናፀነ አላህ ወደሰማእታት ደረጃ ያዘልቀዋል ፍራሹ ላይ ቢሞትም እንኩዋን፨

(ሙስሊም ዘግበውታ )



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17410

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰7❤2
July 20, 2026 2.4K 2 2