✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 251❵ #hadith251
"ኣቡ ሱፍያን ሶኽር ኢብን ሓርብ (ረ.ዐ) ስለ ሂረቅልበተረኩት ረዥም ትረካቸው እንዳወሱት ሂረቅል የሚያዛችሁነገር ምንድነው? ሲል ጠየቃቸው ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) መሆኑነው እንዲህ ኣልኩት ይላል ኣቡ ሱፍያን ኣላህን ብቻኣምልኩ። በርሱ ላይ ምንንም ኣታጋሩ ኣባቶቻችሁየሚሉትን ነገር ተዉ፡" ይላል። ሶላት እንድንሰግድ፡ እውነትእንድንናገር ሓራም ከሆኑና ክብርን ከሚያጉድፉ ጸያፍተግባራት እንድንቆ ጠብና ዝምድናን እንድንቀጥልያዘናል።"
(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17397
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
6
4July 19, 2026 2K 2