አንድኛው ለጓደኛው ዱንያ ግን ግርም አትልም አለው ጓደኛውም እንዴት አለው የሆነ ነገር ስትፈልግ ጪራሽ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

አንድኛው ለጓደኛው ዱንያ ግን ግርም አትልም አለው
ጓደኛውም እንዴት አለው
የሆነ ነገር ስትፈልግ ጪራሽ አይሳካም አልፈልግም ስትል ስትተወው ነው የሚሳካው ይለዋል ጓደኛው ምን ቢል ጥሩ ነው
አኡዙቢላህ ከብዙ ብር ከቆንጆ ሚስትም ብሎት አረፈ
😁50❤3🫡2
September 8, 2026 2K 1 12