✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 250❵ #hadith250
"ኣቡ መሓመድ ሓሰን ኢብኑ ዓሊይ ኢብኑ ኣቡ ጣሊብ(ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ ኣስተላልፈዋል፦ ከ ኣላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ጠቃሚ ምክር ይዣለሁ "የምያጠራጥርህንነገር በመተው የማየጠራጥርህን ያዝ። እውነት ውስጣዊሰላምና መራጋጋት ሲሆን ሓሰት ደግሞ ጥርጣሬ የልቦናኣለመረጋጋት ነው።
(ቲርሚዚ ዘግበውታል ሀሰንነውም ብለዋል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17386
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
6
2July 18, 2026 2.3K 3