ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 249❵ #hadith249 "ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 248❵ #hadith248 "አቡ ኢብራሂም አብደላህ ኢብኑ አቢ አውፍ (ረ.ሀ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ሀ.ወ) ጠላትን ለመግጠም ከወጡባቸው ቀናት በአንዷ ፀሀይ ወደ ምህራብ ዘንበል እስክትል ድረስ ከጠበቁ በዋላ ከሰሆች መካከል በመቆም "እናንተ ሰወች ሆይ ከጠላት መግጠም አትመኙ አላህን ሰላምን ለምኑት ከገጠማቹ ደሞ ትግስት ይኑራቹ" ካሉ በዋላ "ኪታብን ያወረድክ…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 249❵ #hadith249

"ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፡- እውነትወደመልካም ተግባር ይመራል መልካም ተግባር ደግሞወደ ጀነት ይመራል ፡፡ አንድ ሰው እውነት ይናገራልአላህ ዘንድ እውነተኛ የሚል እስኪጻፍ ድረስ ፡፡ሐሰት ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባር ይመራል መጥፎተግባርደግሞ ወደ ጀሀነም ይመራል ፡፡አንድ ሰው ሐሰትንይናገራልአላህ ዘንድ ሐሰተኛ ተብሎ እስኪጻፍ ድረስ ፡፡

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17379

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰8❤3
July 17, 2026 2.4K 1 3