ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 295❵ #hadith295 ". አብደላህ ኢብኑ በሸር አል- አስላሚ (ረ.ዐ)… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 294❵ #hadith294 "የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ ሠወባን (አቡ ዐብደላህ አቡ አብዱራህማንም ይባላሉ) (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ አዳምጫለሁ በማለት አሰተላልፈዋል፡፡ "ሱጁድን (ሶላትን) በማብዛት አደራህን (ተጠናክሮ ) ለአላህ አንዲትን ሱጁድ አትሰግድም አላህ በእርሷ ደረጃን ከፍ ያደረገህ ኃጢአትህንም ያበሰልህ ቢሆን…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 295❵ #hadith295


". አብደላህ ኢብኑ በሸር አል- አስላሚ (ረ.ዐ) እንዳሰተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)

"ከሰዎች ሁሉ በላጩ ዕድሜው የረዘመና ሰራውም መልካም የሆነለት ነው፡፡" ብለዋል፡፡

(ቲርሚዚይ ዘግቦታል ሐሰን ነውም ብሎታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18438

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰4❤3
September 8, 2026 397 1