ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 294❵ #hadith294 "የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ ሠወባን… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 293❵ #hadith293 "የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ ረቢዓ ኢብኑ ከዕብ አል- አስላሚይ (ረ.ዐ) (አስ-ሱፋህ ተብለው ከሚጠሩት ሰዎች መካከል አንዱ ነበር) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦ "ከአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አንድ ጋር ነበርን። የወዱእ ውሃና ሌሎች የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች አቀርብላቸውም ነበር። "የምትከጅለውን ጠይቀኝ" አሉኝ ጀነት ውስጥ…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 294❵ #hadith294


"የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ ሠወባን (አቡ ዐብደላህ አቡ አብዱራህማንም ይባላሉ) (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ አዳምጫለሁ በማለት አሰተላልፈዋል፡፡

"ሱጁድን (ሶላትን) በማብዛት አደራህን (ተጠናክሮ ) ለአላህ አንዲትን
ሱጁድ አትሰግድም አላህ በእርሷ ደረጃን ከፍ ያደረገህ ኃጢአትህንም ያበሰልህ ቢሆን እንጂ፡፡"

(ሙሰሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18420

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰10❤2
September 7, 2026 1K 1 1