@Fit1957 · 1.6K subscribers
አላማችን ሀገር ተረካቢ ትዉልድን ማፍራት ነዉ!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Fit1957Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 13, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 30, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ =============================== በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን የኢኮኖሚ እድገት ለማስቀጠልና ብልፅግናን ለማረጋገጥ የአገሪቱን በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሰለጠነ የሰው ሀይል ፍላጎት ለማሟላት በመንግስት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ከፍተኛ የለውጥ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ይህንንም እውን ለማድረግ ልዩ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የተደራጁትን የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና …
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። መስፈርቶች ➻ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ ➻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ይወስዳሉ የምዝ…
ቅሬታን በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
ቀን 21/12/2018ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከትናንት ወዲያ በተለቀቀው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ የስነ-ሕይወት /Biology/ ውጤት በተመለከተ ችግር እንዳለበት ተማሪዎች በተለያየ መንገድ እያሳወቃችሁን ሲሆን በት/ቤት ደረጃ ማስተካከል ስለማንችል ከውጤቱ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በሚከተለው አድራሻ አማካኝነት ለሀገር አቀፍ ፈተናዎች አገልግሎት ቅሬታችሁን በዝርዝር ማቅረብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።