ማሳሰቢያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት/Summer Camp/ በተጠናከረ… — Fitawrari Lake Adgeh School — TG.ME

ማሳሰቢያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት/Summer Camp/ በተጠናከረ ሁኔታ ከሰኞ እስከ አርብ ለግማሽ ቀን እየተሰጠ ይገኛል። በመሆኑም የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት በአግባቡ ሲከታተሉ ለነበሩ የ11እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የምስክር ወረቀት ይሰጣል። 👉 ክላስተሩም በፈተና  የተሻለ ውጤት ላመጡ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ  ከ1ኛ-3ኛ ለወጡ  በድምሩ 12ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት ይሰጣል። 👉 ስለሆነም የክረምት ትምህርቱን ለማጠናቀቅ የቀሩት ቀናት ውስን ስለሆኑ ከሰኞ  ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሁላችሁም በሰዓቱ  በመምጣት የሚሰጠውን ውጤት ተኮር ትምህርት እንድትከታተሉ ስንል እናሳውቃለን። 👌 መጥቶ መማሩ ጠቀሜታው ለራሱ ለተማሪው ስለሆነ ወላጆች/አሳዳጊዎች ልጆቻችሁ በቀሪ ቀናት መጥተው እንዲማሩ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ ስንል እንገልፃለን።         ትምህርት ቤቱ

❤4
August 23, 2026 1.5K 6