ቀን 21/12/2018ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከትናንት ወዲያ በተለቀቀው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ የስነ-ሕይወት /Biology/ ውጤት በተመለከተ ችግር እንዳለበት ተማሪዎች በተለያየ መንገድ እያሳወቃችሁን ሲሆን በት/ቤት ደረጃ ማስተካከል ስለማንችል ከውጤቱ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በሚከተለው አድራሻ አማካኝነት ለሀገር አቀፍ ፈተናዎች አገልግሎት ቅሬታችሁን በዝርዝር ማቅረብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
August 27, 2026 1.1K 3