ሰላም ተማሪዎች! 📚 ውጤት ለትንሽ ደቂቃ መስራት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም ፤ አሁን ላይ ሲስተም busy ሆኗል። 🔄 ውጤት ሲለቀቅ ብዙ ጊዜ እንደዚህ ስለሚሆን ፤ በመሀል በመሀል ቼክ እያደረጋችሁ ቆዩ። መልካም ዕድል! ⏳✨
2August 25, 2026 1.6K 5

2