ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል: post #423 — TG.ME

እኔኑ ገረመኝ የጥርሴ ክፋቱ
ማታ ሊያስለቅሰኝ ከሰው ፊት መፍካቱ ።

ፍቃዱ ግርማ / ዘ -በኩር /

t.me/fikee21
❤7
August 4, 2026 1K 2 4