ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል: post #431 — TG.ME

አምላኬ ሆይ አንተው አስችለኝ
ከሰማይ ሆነህ ስለምታየኝ
እኔማ ደካማ ነኝ እንደምታወቀኝ
ድንቅ ችሎታ ብቃት የሌለኝ ።

ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር /

t.me/fikee21
❤1💘1
August 25, 2026 75