ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል: post #428 — TG.ME

ክረምት
ዝናብ ሲያካፋ
ብርዱ ሲከፋ
ሁለቱ ወራት
ሲሆኑ አመት
ወንዙ ሲሞላ ከዳር እስከ ዳር
እእሄው ዘንድሮም....
ትራስ አቅፌ ሊወጣብኝ ነው የህዳር ጀንበር ።


ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር /

t.me/fikee21
❤3👏1
August 20, 2026 473 1