ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል: post #430 — TG.ME

ግን እንዴት ነው እግዚአብሔር ?
ከምንም ንክኪ እራሴን አጥፍቼ
አለም ከመረረኝ ፣
መኖር እችላለሁ አንተ ጋር መጥቼ ?
እ.....


t.me/fikee21
August 23, 2026 178 4