በሀሳብ ተውጬ እጄን በአፌ ጫንኩኝማታ ባልሺኝ ነገር ፈገግ ስል ዋልኩኝይጎሰማል እሄው ልቤ እንደ ከበሮይወዘወዘኛል ያንቺው ፍቅር አስሮ ።ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር /t.me/fikee21t.me/fikee21/413TranslateJune 28, 2026 1.1K