በእውቀቱ_ስዩም አገሬ አገርን ለፈሪ፥ አይሰጡም አደራ ዳር አድርጎት ያድራል፥ የማሀሉን ስፍራ፤ አገርን ለፈሪ፥ አደራ ብሰጠው የዘላለም ቤቴን፥ ባንድ አዳር ለወጠው፤ አባ ነጋ ሞቶ አባ ጽልመት መጥቶ አገሬ እንደ ዛጎል፥ እያብረቀረቀች ከባሕር ተገፍታ፥ የብስ ላይ ወደቀች።t.me/fikee21/411Translate14June 25, 2026 1.3K 3