@ExitExamPrep · 6.8K subscribers
Ethio HE Exit Exam prep: Current info, materials, & past exams. For advertising inquiries, please contact us via our username: @NGATest. Join our discussion group too 👇👇 @ExitExamSquad
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ExitExamPrepIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 6, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
👉ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ 💥የNGAT ፈተና ነሐሴ 20 እና 21 /2018 ዓ.ም ይሰጣል። የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የፈተና መርሃ ግብር እንዲሁም ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ36,500 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን ከታች ባለው ቻናል እያጋራን ስለሆነ ተፈታኝ ለሆናችሁ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇 https://t.me/GATExams https://t.me/GATExams https://t.me/GATExams
[media, no text]
#ጥቆማ #ExitExam_Vs_GATExams 🔥🔥 ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋 👉የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን (MSc or MA) መቀጠል ለምትፈልጉ በሙሉ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡትን ነፃ የትምህርት እድሎችን (#Scholarship) ለማግኘት እንዲሁም ከዚህ በፊት የወጡ የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT / NGAT) ፈተናዎችን፣ አጋዥ መጽሐፎችን፣ የፈተናውን ቀንና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ35,900 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን የምናጋራበት የዚህ ቴሌግራም ቻናል (…
👉ለNGAT / GAT ተፈታኞች በሙሉ 💥የGAT ምዝገባ ዛሬ ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። 💥የNGAT ፈተና ቀን በቅርቡ ይፋ ይሆናል። ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ35,700 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን ከታች ባለው ቻናል እያጋራን ስለሆነ ተፈታኝ ለሆናችሁ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇 https://t.me/GATExams https://t.me/GATExams https://t.me/GATExams
#Notice ‼ #NGAT_Registration 🔥🔥 ለሁሉም የብሔራዊ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ የብሔራዊ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ድረስ እንደሆነ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ለመመዝገብ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ማሳሰቢያ 👉ለመመዝገብ ሁሉንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መምረጥ የሚቻል ሲሆን የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታ…