Notice‼ #NGAT እናስታውሳችሁ‼ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሐምሌ 29 እስከ… — Exit Exam Support Network — TG.ME

#Notice‼ #NGAT እናስታውሳችሁ‼ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሐምሌ 29 እስከ ሐምሌ 30 / 2018 ዓ/ም ይሰጣል። ስለዚህ ፈተናውን በቀላሉ ለማለፍ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። 👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን። ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

👍6❤5🙏2👏1🎉1
June 4, 2026 4.4K