Forwarded fromGAT (Graduate Admission Test) Exam
የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል? ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የሚቀጥለው የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2018 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከሐምሌ 29 - 30/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል። 👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን። ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATEx…
16
5
2
1
1March 28, 2026 5.7K 1