#Notice ‼ #ExitExam #Verification ማስታወቂያ፦ ለሰኔ ወር exit-exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ፤ የሃገር አቀፍ ፈተናው ከሰኔ 4/2018 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) በፍጥነት ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ይህ ማረጋገጫ በምዝገባ ጊዜ በሰጣችሁት የFAN ቁጥር እና የግል መረጃ (Biographic Data) መሠረት ይፈጸማል። ይህን ሂደት ለማጠናቀቅ ከ2–3 ደቂቃ ብቻ ይወስዳል። ለፈተናው መቀመጥ አስፈላጊ የሆነ ግዴታ ስለሆነ፣ የመለያ ማረጋገጫውን በተቻለ ፍጥነት በሚከተለው መግቢያ በመጠቀም ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል፦ 👇 https://verify.ethernet.edu.et. On the verification page, candidates will find everything they need to complete the process, including a video guide. 👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን። ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad
14
6
5
4
3June 4, 2026 7.1K