#Update‼ #ExitExam_Complain የመውጫ ፈተና ውጤትዎ NG ከሆነ የተባሉት በፍጥነት በኦንላይን ቅሬታዎን ያስገቡ፡፡ NG የተባሉ ተፈታኞች ኬዝ እየታየ ውጤታቸው መለቀቅ መጀመሩ ታውቋል። NG ተብለው ቅሬታዎን ካላስገቡ ውጤትዎ pending የሚል ሆኖ ይቀራል። በመሆኑም የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ ከገቡ በኋላ ከታች Submit Complaint የሚለውን በመጫን የ NG ቅሬታዎን ያስገቡ። ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad
14
2
1
1March 19, 2026 7.8K