💰 Internet ላይ ገንዘብ የተደበቀበት ቦታ ልንገርህ?
ሰዎች በየቀኑ Internet ላይ ችግራቸውን በነፃ እየነገሩህ ነው። 😳
“Websiteዬ አይሰራም…”
“Video Editor እፈልጋለሁ…”
“Customer messages በዙብኝ…”
“ይህን ሥራ በየቀኑ በእጅ መሥራት ሰለቸኝ…”
አብዛኛው ሰው እነዚህን Complaints ብሎ ያልፋቸዋል።
Smart Problem Solver ግን፦
“ይህን ችግር መፍታት ብችልስ?” ብሎ ያስባል። 💡
🔎 Google Reviews
💬 Telegram/Facebook Groups
💼 Job Posts
⭐ Product Reviews
🗣️ Comments & Forums
ላይ ተደጋጋሚ ችግሮችን ፈልግ።
ከዚያ ችግሩን የሚፈታ Skill ተማር፤ Sample Solution ሥራ፤ ለችግሩ ባለቤት አሳየው።
🚨 ብዙ ሰዎች የሚሳሳቱት እዚህ ነው፦
❌ Skill ይማራሉ → ከዚያ “ማን ይቀጥረኛል?” ይላሉ።
አንተ ግን፦
Problem → Skill → Solution → Customer
ብለህ ጀምር። 🔥
ሰዎች ችግራቸውን Internet ላይ እየጻፉ ነው።
አንተ ችግሩን ብቻ አታንብብ — Opportunityውን ማየት ተማር። 👀
🚀 @EthioRiseTech | Technology With Purpose










