ChatGPTን “Thank you” እያላችሁ ነው? bro Sis… ምናልባት OpenAI Accounting… — EthioRise Tech — TG.ME

ChatGPTን “Thank you” እያላችሁ ነው? bro Sis… ምናልባት OpenAI Accounting Department ላይ ስማችሁ አለ። 😭😂 አንድ ሰው የOpenAI CEOውን Sam Altman፦ “ሰዎች ChatGPTን Please እና Thank you ሲሉ በElectricity ስንት ገንዘብ ታጣላችሁ?” ብሎ ጠየቀው። Sam Altman የመለሰው? “Tens of millions of dollars well spent.” 😭😂 በአጭሩ፦ አንተ፦ “Thank you ChatGPT ❤️” Serv…

September 10, 2026 377 1 2