Codding ለምትማሩ ይህን AI ተጠቀሙ http://scrimba.com/ በጣም የሚገርም ነው እናንተ… — EthioRise Tech — TG.ME

Codding ለምትማሩ ይህን AI ተጠቀሙ http://scrimba.com/
በጣም የሚገርም ነው እናንተ ስትጠይቁት እሱ በ Video ያስረዳቹሃል ምን አለ ግቢ እያለሁ Data structure and Algorithm ስማር ባውቀው ?!
https://scrimba.com/explain ላይ ነው የምታገኙት እሱን ለመጠየቅ
Scrimba
Learn to code with Scrimba
Scrimba is the fast way of learning to code! Our interactive courses and tutorials will teach you React, Vue, Angular, Web Development, Node.JS, JavaScript, HTML, CSS, and more.
👍6❤1
September 7, 2026 415 13