ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተማዘገባችሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር… — Ministry of Education Ethiopia — TG.ME

ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተማዘገባችሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ተማሪዎች በሙሉ፤
ለፈተና መስጫ ማዕከልነት የተመረጡት፤
Ø አዲስ አበባ ዩኒቨርቲ (6 ኪሎ ካምፓስ)
Ø የመነን አዳሪ ት/ቤት
Ø ሚኒኒክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስለሆኑ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዛሬ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በእነዚህ የፈተና መስጫ ማዕከላት ተገኝታችሁ የሙከራ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን።
September 3, 2026 22.6K 54