የትኩረት ሽሚያ!
ባለንበት ዘመን ትኩረታችንን የሚሻሙ እና አንድን ነገር እንዳንገነባ የሚያደርጉን ተጽእኖዎች አሉብን፡፡
ትኩረት ማጣት በአንድ ጎኑ አንድን ነገር እንዳንጀምር ሲያደርገን፣ በሌላ ጎኑ ደግሞ የጀመርነውን ነገር እንዳንቀጥል ጫና ያሳድርብናል፡፡
አንዳን መንስኤዎች . . .
1. ከመጠን በላይ መረጃ መቀበል
2. የዲጂታል ልማድና ሱስ
3. ስኬት እንዳያመልጠን ብዙ ነገሮችን በአንድ ጊዜ ለመሥራት መሞከር
4. የአእምሮና የስሜት ጫና የሚስከትለው ጭንቀት፣ ፍርሃት እና የመሳሰሉት ሁኔታዎች
5. ማስቀደም ለምንፈልጋቸው ነገሮች ግልጽ የሆነ ቅደም-ተከተል አለመኖር
ለመስከረም ወር የተዘጋጀላችሁ የንባብ መጽሐፍ ይህንን አስፈላጊ ልምምድ እንድታዳብሩ የሚረዳችሁ መጽሐፍ ነው፡፡
መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - መስከረም / 2019
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - መስከረም 1 / 2019
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - መስከረም 30 / 2019
ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!

32
26
1August 25, 2026 11.1K 5