Updated Link👆
➡️'አታሼ' የሚለው የሥራ መደብ የጀማሪ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ባለሙያ የመነሻ የሥራ ደረጃ መጠሪያ ነው "
▫️"አታሼ" የሥራ አይነት የባህል፣ የሚዲያ ግንኙነት፣ የንግድ ግንኙነት ጨምሮ የተለያዩ ዘርፎች ያሉት ሲሆን፣ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በተመደቡበት የሥራ አይነት የውጭ ዲፕሎማሲያዊ ስራዎችን ማከናወን፣ ሪፖርቶችን ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው ይታመናል።
🟢መመዝገቢያ
https://forms.gle/R7PmwCNeqEE3EQBN6 (በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ)