✍️✍️✍️✍️✍️እየመዘገብን ነው✍️✍️✍️✍️✍️ Dire Job በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ከ ዜሮ አመት የስራ ልምድ ጀምሮ አመልካቾችን እየመዘገብን እንገኛለን ማናጀር, ሎጀስቲክስ, የመጋዘን ሰራተኛ, ጸሃፊ, እንግዳ ተቀባይ , ሱፐርቫይዘር, አካውንታንት, ፓኬጂንግ, ዴሊቨሪ, ማርኬቲንግ ሴልስ, እንጀራ ጋጋሪ, ዳቦ ጋጋሪ, ጉልበት ሰራተኛ, ቡና ቀማሽ, ሻይ ቡና ዝግጅት, ፐፕሊክ ሄልዝ, ፕሪንቲንግ, ሁለገብ ሰራተኛ, አትክልተኛ, ፋይናንስ, ጠበቃ, ኦዲተር, የኤሌክትሪክ ባለሙያ, የደህንነት ካሜራ ተቆጣጣሪ። አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ ኮፒውን ይዛችሁ በአካል ፋይናንስ አካባቢ ወደ ኤርፖርት በሚወስደው መንገድ አሊ ቢራ ፓርክ አጠገብ ሲቲ ኮሌጅ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 24 ወይም በስልክ ቁጥር 0915010501 ይደውሉ፡፡ ፋይል ለመላክ 👉 @grandgroupeth
September 1, 2026 2K 41