COMPANY/ድርጅት: የምግብ ድርጅት Dire Job ከዚህ በታች በተጠቀሱ የስራ ዘርፎች አመልካቾችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 1. 4 የሽያጭ ሰራተኞች የስራ ልምድ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ 2. 6 ሁለገብ ሰራተኞች ማሽን ላይ ሰርቶ የሚያውቅ ዲፕሎማ ያለው 3. 1 ሲኒየር አካውንታንት 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው 4. 2 ጽዳት ሰራተኞች ቢያንስ 10ኛ ክፍል የጨረሰች 5. 2 የጥበቃ ሰራተኞች በውትድርና ሞያ የሰለጠነ ተያጓዥ ማቅረብ የሚችሉ አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ ኮፒውን ይዛችሁ በአካል ፋይናንስ አካባቢ ወደ ኤርፖርት በሚወስደው መንገድ አሊ ቢራ ፓርክ አጠገብ ሲቲ ኮሌጅ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 24 ወይም በስልክ ቁጥር 0915010501 ይደውሉ፡፡ ፋይል ለመላክ 👉 @grandgroupeth 💢 8-2 ሚለውን Code በማስቀደም ፋይል መላክ ይችላሉ 💢
September 3, 2026 1.6K 6