@debrenegorguad · 654 subscribers
አንተ ግን በተማርህበት እና በተረዳህበት ነገር ፀንተህ ኑር 2ኛ ጢሞ ምራፍ 3÷14
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/debrenegorguadIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 9, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ። እንኳን ለሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። የሰ/ት/ቤታችንን ዓመታዊ በዓል ምክንያት በማድረግ አቡቀለምሲስ ቤተ-መጽሐፍ የመጽሐፍ ማሰባሠብ ዘመቻ እያደረገ ይገኛል። በመሆኑም ለእናት ፍቁረ እግዚእ የልደት በዓል የሚሆን ስጦታ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነዉ በሚለዉ አምላካዊ ቃል መሠረት ሁላችንም በምንችለዉ አቅም አንዳንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ በማበርከት የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በ…
[media, no text]
[media, no text]
እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼ የጸሎት እና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር የደ/ነ/ቅ/ዮሐንስና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤ/ክ የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በማስመልከት የተዘጋጀ የጸሎትና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር ። 🗓 ማክሰኞ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም ⏰ ከቀ…
[media, no text]