@abnetbete · 794 subscribers
በዚህ ቻናል ፈቃደ እግዚአብሔር ከሆነ አጠቃላይ የቤተክርስቲያን አገልግሎቶች ግጥሞች ዜማዎች ቅኔዎች እንዲሁም የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ይለቀቅበታል።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/abnetbeteIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 18, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
☞ "አንደበት የተወረወረ ሰይፍ ነው። ነገር ግን በዚህ ሰይፍ ሌሎችን ወገኖቻችንን አንጉዳበት፤ የራሳችንን ኃጢአት ቆርጠን እንጣልበት እንጂ።" [ቅዱስ አውግስጢኖስ (St.Augustine of Hippo)]
እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ ፍፁም ጥርጣሬ ሳይኖር አንድ እግዚአብሔር ብለን
"ሞገስነ ወክብርነ ቀርነ መድኀኒትነ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ" ሞገሳችን ክብራችን የመድኀኒታችን ቀንድ ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። [መጽሐፈ ሰዓታት]
ድንግል ሆይ! ምን ብዬ... ድንግል ሆይ! በቤተ መቅደስ ሳለሽ መላእክት አረጋጉሽ! ድንግል ሆይ! የሰማይ መና ሊመግብሽ መልአኩ ቅዱስ ፋኑኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከልሽ! ድንግል ሆይ ! የጌታችንን መጸነስ ሊያበሥርሽ ብርሃናዊው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ተፈሥሒ ተፈሥሒ እያለ ሰገደልሽ! ድንግል ሆይ! በግብጽ በረኃ በተሰደድሽ ጊዜ አረጋዊ ዮሴፍ ተከተለሽ! ድንግል ሆይ! በቀራንዮ አደባባይ ስታለቅሽ ወንጌላዊ ዮሐንስ ተከተለሽ። ድንግል ሆይ! የልጅሽን ትንሣኤ ራሱ ክርስቶስ…
ፍልሰታ ጾም ከመጀመሩ በፊት ይሄን ነገር ብታደርጉ እንደወንድም እመክራለሁ። 1. ማጨርሱትን ነገር ወይም አዲስ ጸሎት አጀምሩ። 2. ትርጓሜ ውዳሴ ወቅዳሴ ማርያም መስማት አለብን። 3. መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ መጀመር ብዙ የተለያዩ መጽሐፍ ከማንበባችም በፊት ታላቁን እና የሁሉ መሰረት የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ። 4. በአብነት ትምህርት ያላችሁ ተማሪዎች ትምህርት ላይ መበርታት። 5. ጾምና ስግደትን ማዘወተር በሱባኤ ያላችሁ ሙሉ በሙሉ ከስልክ ነጻ መሆን ሱባኤ …