@orthodoxye · 1.8K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/orthodoxyeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 16, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
%E1%88%88%E1%8C%BE%E1%88%98_%E1%8D%8D%E1%88%8D%E1%88%B0%E1%89%B…
በይስሐቅ ፈንታ የበገና መዝሙር በይስሐቅ ፈንታ ኢየሱስ ታረደ/2/ ደሙን ከፈለና አዳምን ታደገ/2/ ተጨነቀ ጌታ ተሰቃየ ጌታ የኔ መድኃኔዓለም የአዳም ልጅ አለኝታ እንደሚታረድ በግ ተነዳ ወደ ሞት ንፁህ ኢየሱስ በደል የሌለበት በማመን ሲሸከም የአዳምን መከራ ስቃይ ተቀበለ ደሙ እየተዘራ ለሚገርፋት ሁሉ ምህረትን ሲቸር እርሱ ግን ሲገረፍ ብዙ ተቸገረ የሰማነውን ድምፅ ማን ሰው እኮ አምኗል የእግዚአብሔርስ ክንድ ለነማን ተገልጿል ባየነው ጊዜ ህመም ተሸክሞ ስለበደላ…
Zemari mikiyas Aregawi yilma hailu song(2)
[media, no text]
ኧረ ሰው መሆኔ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ኧረ ሰው መሆኔ ሳስበው ክፉ ስራዬ /፪/ አያገናኘኝም ከፈጣሪዬ ትዕዛዙን አልጠበኩ በህጉም አልሄድኩም /፪/ መከራ መስቀሉን አልተሸከምኩም ለነፍሴ የሚበጅ መልካምን ሣልሠራ /፪/ ሊቀርብኝ ሆነ የገነት አዝመራ ፃድቃንን በሥራቸው ትምራቸዋለህ /፪/ እኔን ይቅር ካልኸኝ መሓሪ ትባላለህ /፪/ ይህች ከንቱ ዓለም እያባዘነችኝ ይህች ከንቱ ዓለም እያባከነችኝ በስጋ ገበያ ቀኑ ጨለመብኝ `እምነቴ በ…