አል ነስር በሮናልዶ ግብ አሸንፏል:: በሳውዲ ፕሮ ሊግ አል ነስር ከአል ታዎን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1… — @Banchi Abera ከሰበታ💚💛❤ — TG.ME

አል ነስር በሮናልዶ ግብ አሸንፏል::

በሳውዲ ፕሮ ሊግ አል ነስር ከአል ታዎን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ የቻለ ሲሆን ሳሙ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነስርን አሸናፊ ያደረጉ ግቦችን አስቆጥረዋል::

የማሸነፊያዋን ግብ ያስቆጠረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ህይወቱ ያስቆጠራቸውን ጎሎች 978 ማድረስ ችሏል::

ውጤቱን ተከትሎ አል ነስር ከ4 ጨዋታዎች 12 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሊጉን እየመራ ይገኛል::
August 28, 2026 82