ማንቼስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል::
ማንቼስተር ሲቲ አርጀንቲናዊውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ኤንዞ ፈርናንዴዝን ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን ውሃ ሰማያዊዎቹ ለአማካዩ ከ125 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ወጪ እንደሚያደርጉ ተዘግቧል::
ኤንዞ በቀጣይ ወደ ማንቼስተር በማቅናት የህክምና ምርመራውን ካደረገ በኃላ በቀድሞ አለቃው የሚመራውን ስብስብ የሚቀላቀል ይሆናል::

September 1, 2026 46