ጋብርኤል ጄሱስ በባርሴሎና ቤት 9 ቁጥር ማልያ ይለብሳል:: በዚህ ሰዓት በካታላኑ ክለብ ትውውቅ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ይሄን ውሳኔ ለመወሰን የብሔራዊ ቡድን አጋሩ ራፍንሃ እና የቀድሞ የክለብ አጋሩ ጆአኦ ካንሴሎን ማማከሩን ገልጿል::t.me/Crayfista/5290TranslateSeptember 1, 2026 50