አንቶኒዮ ሩዲገር እራሱን ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን አግልሏል::
ጀርመናዊው የሪያል ማድሪድ የመሃል ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን እራሱን ማግለሉንና የሀገራት ኢንተርናሽናል ውድድር ህይወቱ ማብቃቱን ይፋ አድርጓል::
የ33 ዓመቱ ጀርመናዊ ከ2014 አንስቶ ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን ግልጋሎቱን ሲሰጥ የቆየ ሲሆን 86 ጨዋታዎች ላይ ተሳትፎ 3ግቦችን ማስቆጠርም ችሏል::

September 1, 2026 43