ቼልሲ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል::የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን የ33 ዓመት ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን በ7.5 ሚሊዮን ፓውንድ ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን ግብ ጠባቂው አንድ ተጨማሪ ዓመት ሊራዘም በሚችል የሁለት አመታት ውል ሰማያዊዎቹን የሚቀላቀል ይሆናል::t.me/Crayfista/5266Translate2August 27, 2026 104