🚨 የ$5,000 Funded Account ማሻሻያ
ሰላምTraders ስለ $5,000 Funded Account Giveaway አዲስ መረጃ ደርሶኛል።
መጀመሪያ GTC coupon code በመጠቀም የ$5,000 ነፃ funded account አመልክቼ ነበር። ነገር ግን ማመልከቻዬን ከገመገሙ በኋላ፣ የG Tech Network presale ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻሉም ብለውኛል።
ስለዚህ በመጀመሪያ የተሰጠውን ሙሉ በሙሉ ነፃ $5,000 account ማግኘት አልችልም።
ነገር ግን ሌላ አማራጭ ሰጥተውኛል፦ $1 ብቻ ከፍዬ $5,000 funded account ማግኘት እችላለሁ።
⚠️ ግን እስካሁን $1 አልከፈልኩም። ከመክፈሌ በፊት የtrading rules፣ withdrawal conditions እና ሌሎች ተጨማሪ fees ካሉ በጥንቃቄ እያጣራሁ ነው።
ስለዚህ እናንተም ይህን email ካገኛችሁ፣ $1 ብቻ ነው ብላችሁ በፍጥነት አትክፈሉ። መጀመሪያ ሁሉንም ደንቦችና ሁኔታዎች አንብቡ።
ተጨማሪ መረጃ ካገኘሁ እነግራችኋለሁ። ሁሌም ገንዘባችሁን ከማውጣታችሁ በፊት ምርምር አድርጉ። 🔥







